Tag: ፌስቡክ በመረጃ ፍሰት ላይ ማሻሻያ ሊያደርግ ነው

ፌስቡክ በመረጃ ፍሰት ላይ ማሻሻያ ሊያደርግ ነው

አጭር የምስል መግለጫ ለውጡ ከፍተኛ መሆኑን በዘርፉ ያሉ እየገለጹ ነው ፌስቡክ የዜና መረጃዎችን የሚሰጥበትን አካሄድ በማሻሻል ከንግድ ድርጅቶች፣ ከተቋማትና ከመገናኛ ብዙሃን ለሚመጡ መረጃዎች የሚሰጠውን ትኩረት ዝቅ ሊያደርግ ነው። የፌስቡክ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ማርክ ዙከርበርግ በገጹ ላይ እንዳስነበበው በቤተሰብ እና በጓደኛሞች መካከል ውይይት ለሚፈጥሩ ይዘቶች ከፍተኛ ትኩረት ይሰጣል። ፌስቡክን የሚጠቀሙ ድርጅቶች […]