Tag: ጎርፍ በዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ኮንጎ የ45 ሰዎች ህይወትን ቀጠፈ

ጎርፍ በዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ኮንጎ የ45 ሰዎች ህይወትን ቀጠፈ

በዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ኮንጎ ለቀናት የጣለው ዝናብ ያስከተለው ጎርፍ 45 ሰዎችን ገድሏል።   የአገሪቱ ቀይ መስቀል ማህበር እንዳስታወቀው ለቀናት የቆየ ዝናብ የቀጠቀጣት ዋና ከተማዋ ኪኒሻሳ በጎርፍ አደጋው 5 ሺህ ሰዎች ቤት አልባ ሆነውባታል።   ከሳምንት በፊት መጣል የጀመረው ሀይለኛ ዝናብ በከተማዋ ቤቶችን ያፈራረሰ ሲሆን፥ የመሬት መደርመስንም አስከትሏል።   የጎርፍ አደጋው አሁን […]