Tag: የአልኮል መጠጥ በተጎነጨን ቁጥር እድሜያችንን እያሳጠርን መሆኑን አንድ ጥናት አመለከተ

የአልኮል መጠጥ በተጎነጨን ቁጥር እድሜያችንን እያሳጠርን መሆኑን አንድ ጥናት አመለከተק

ብቃትና አዕምሮ እንቅስቀሴ ለአዕምሮ ጤና ወሳኝ እንደሆነ ይነገረ ነበር አዲስ የወጣ ጥናት ደግሞ የመማር አቅምንም እንደሚያሳድግ ጠቁሟል። ከዚህ በፊት እንቅስቀሴ ማድረግ መርሳትን እና ሌሎች አዕምሮ ጤና ችግሮችን ለመከላከል እንደሚረዳ በጥናት ተረጋግጧል። ይህ ጥናት ደግሞ በልጅነትና ወጣትነት የእድሜ ክልል ያሉ ሰዎች አካል እንቅስቃሴ ቢያደርጉ ከአዕምሮ ጤና በተጨማሪ በትምህርት ህይወታቸው ውጤታማ መሆን […]