Tag: የሳምሰንግ ስልክ ኦርጅናልና ፎርጅዱን ለመለየት

የሳምሰንግ ስልክ ኦርጅናልና ፎርጅዱን ለመለየት

የሳምሰንግ ስልክ ኦርጅናልና ፎርጅዱን ለመለየት 1) *#9999# ወይም *#0837# – ብለው ፅፈው ሲደውሉ የሶፍትዌሩን አይነት ያወጣልናል። ካላወጣ ኦርጅናል አይደለም ማለት ነው። 2) #0523# – ብለው ፅፈው ሲደውሉ የስክሪኑን የከለርና የብርሀን አይነት ለመቀያየር ይረዳናል። ስትጠቀሙ አማራጮችን ካላመጣላቹ፣ ኦርጅናል አይደለም። 3) *0377# – ስለሜሞሪው መረጃ ይሰጠናል። ካልሰጠን ኦርጅናል አይደለም። 4) *9998*228# – […]