Tag: የራስ ምታትን ሊያስከትሉ የሚችሉ ልምዶቻችን

የራስ ምታትን ሊያስከትሉ የሚችሉ ልምዶቻችን

የራስ ምታት ህመም ሲሰማን ላለፉት ሰዓታት የተጠቀምናቸውና ለህመሙ ሊያጋልጡን ይችላሉ ብለን የምናሰባቸው ነገሮችን ለማስታዎስ መሞከር የተለመደ ነው። በዚህም ለራስ ምታት የሚዳርጉን ነገሮችም ከቀላል እስከ ውስብስብ ደረጃ ሊደርሱ ይችላሉ። አንዳንዴም ጉዳዮች እኛ ከምናስበው በላይ ከፍተኛ የህክምና ክትትል የሚጠይቁ ሊሆኑ እንደሚችሉም ነው መረጃዎቹ የሚጠቁሙት፣ ለምሳሌ የአዕምሮ ውስጥ እጢን ለአብነት መጥቀስ ይቻላል። በሎስ […]