Tag: ዓለም አቀፍ ጉዲፈቻን ማገድ አዋጭ ነው?

ዓለም አቀፍ ጉዲፈቻን ማገድ አዋጭ ነው?

የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ከቀናት በፊት የውጭ ጉዲፈቻን የሚያግድ አዋጅ አፅድቋል። የአዋጁን መፅደቅ ተከትሎ ቀጣዩ እርምጃ ምን ይሆናል? እገዳውስ የሚያዋጣ አካሄድ ነው ወይ? የሚሉ ጥያቄዎች ተነስተዋል። ከዚህ ውሳኔ ላይ የተደረሰው በጉዲፈቻ ወደ ተለያዩ አገራት የሚሄዱ ህፃናት ለማንነት ቀውስና ለተለያዩ ጉዳቶች እየተጋለጡ በመሆናቸው እንደሆነ መንግሥት ገልጿል ችግሩ በጉዲፈቻ ወደ ውጭ አገራት […]