Tag: ኮምፒውተርዎን ፈጣን የሚያደርጉ 10 ዘዴዎች

ኮምፒውተርዎን ፈጣን የሚያደርጉ 10 ዘዴዎች

ኮምፒውተርዎን ፈጣን የሚያደርጉ 10 ዘዴዎች ኮምፒውተር ሲዘገይ በጣም ያበሳጫል፡፡ አንዳንዴ ስበሩት ስበሩት ያሰኛል፡፡ ስንት ገንዘብ የከሰከሱበትን ኮምፖውተር ከመስበርዎ በፊት ግን እነዚህን ዘዴዎች ይተግብሯቸው፡፡ እርስዎን ከብስጭት፣ ኮምፒውተርዎንም ከመሰበር ይታደግዎታል፡፡ በቅድሚያ ሼር አድርጉት፡፡ 1. ትላልቅ መጠን ያላቸውን ፎቶወች ዋልፔፐር አይጠቀሙ፡፡ 2. ሁሌም ኮምፒዩተሩ ከፍቶ ሳይጨርስ አፕሊኬሽን ለመክፈትም ሆነ ለመነካካት አይሞክሩ፡፡ 3. አፕሊኬሽን […]