Tag: ከቤንሻንጉል ጉምዝ ተፈናቅለው በጊዜያዊነት ባህር ዳር የተጠለሉት አማሮች ከተጠለሉበት መጋዘን ተባረሩ

ከቤንሻንጉል ጉምዝ ተፈናቅለው በጊዜያዊነት ባህር ዳር የተጠለሉት አማሮች ከተጠለሉበት መጋዘን ተባረሩ

ወርሃ ጥቅምት ላይ ቤኒሻንጉል ከሚገኘው ካማሼ ዞን የነበሩ ዜጎች በሥፍራው በተነሳ ግጭት ምክንያት ቤት ንብረታቸውን ጥለው መሰደዳቸውን ዘግበን ነበር። ባለፈው ሳምንት ደግሞ እኒህ የተፈናቀሉ አርሶ አደሮች በጊዜያዊነት የባህርዳር የምግብ ዋስትና ግቢ መጋዘን ውስጥ እንደተጠለሉ ባልደረባችን በሥፍራው ተገኝቶ መዘገቡም ይታወሳል። አሁን ደግሞ በጊዜያዊነት ከተጠለሉበት መጋዘን መባረራቸውን ነው ቢቢሲ መረዳት የቻለው። የተፈናቃዮቹ […]