Tag: አንድ እስረኛ : ሁለት ፖሊሶችን ገድሎ ሌሎች ሦስት ሰዎችን አቁስሎ

አንድ እስረኛ : ሁለት ፖሊሶችን ገድሎ ሌሎች ሦስት ሰዎችን አቁስሎ

ዛሬ ጥር 4 ቀን 2010 ዓ.ም. በጋምቤላ ከተማ አንድ እስረኛ ከማረፊያ ቤት ወደ ፍርድ ቤት እየተወሰደ እያለ አጃቢ ከሆኑት ፖሊሶች የአንዱን መሳሪያ በመንጠቅ ሁለት ፖሊሶችን ገድሎ ሌሎች ሦስት ሰዎችን አቁስሎ ሊሸሽ ሲል በክልሉ የፀጥታ ኃይሎች መገደሉን የጋምቤላ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አቶ አከነ ኦፓዳ ለሪፖርተር ገልጸዋል፡፡