Tag: አሸባሪ ተብሎ የተፈረጀው ኦብነግ ከኢትዮጵያ መንግሥት ጋር እየተደራደረ ነው

አሸባሪ ተብሎ የተፈረጀው ኦብነግ ከኢትዮጵያ መንግሥት ጋር እየተደራደረ ነው

የኦብነግና የኢትዮጵያ መንግሥት ድርድር የኢትዮጵያ መንግሥት ከኦጋዴን ብሔራዊ ነጻ ኣውጪ ግንባር (ኦብነግ) አንጃ ጋር እየተደራደረ መሆኑን አንድ የመንግስት የውስጥ አዋቂ ለቢቢሲ አረጋግጧል። የኢትዮጵያ የህዝብ ተወካዮች ምክርቤት ከአምስት ዓመት በፊት በሽብርተኝነት ከፈረጃቸው አምስት ድርጅቶች መካከል የሆነው ኦብነግ የኦጋዴን ግዛትን ነፃ ለማውጣት በነፍጥ የሚታገል ድርጅት ነው። በአመራሩ ውስጡ የተፈጠረው መከፋፈል ተከትሎ አንዱ […]