Tag: ነጭ ሽንኩርት የካንሰር፣ የልብና የስኳር በሽታ ተጋላጭነትን እንደሚቀንስ አረጋግጠናል-ተመራማሪዎች

ነጭ ሽንኩርት የካንሰር፣ የልብና የስኳር በሽታ ተጋላጭነትን እንደሚቀንስ አረጋግጠናል-ተመራማሪዎች

ነጭ ሽንኩርት ለብዙ ሺህ ዓመታት የተለያዩ በሽታዎችን ለማከም እና ለመከላከል ጥቅም ላይ ሲውል መቆየቱ ይታወቃል። ነጭ ሽንኩርት በተፋጥሮ የያዘው አንቲባዮቲክ ንጥረ ነገር በሽታ የመከላከል አቅምን እንደሚያጎለብትም ከዚህ ቀደም የተካሄዱ ጥናቶች አረጋግጠዋል። ነጭ ሽንኩርት እንደ ፖታሲየም፣ ሴሊኒየም፣ ካልሲየም፣ ማግኒዚየም፣ ሲልከን፣ ሰልፈሪክ እና ፎስፈሪክ አሲድ፣ቫይታሚን ቢ ፣ሲ፣ ዲን በተለያየ መጠን ሲይዝ፥ ጠቃሚ […]