Tag: በኦሮሚያ ክልል በኮማንድ ፖስቱ የተያዙ ተጠርጣሪዎች በቂ ምግብና ህክምና እያገኙ አለመሆኑ ታወቀ

በኦሮሚያ ክልል በኮማንድ ፖስቱ የተያዙ ተጠርጣሪዎች በቂ ምግብና ህክምና እያገኙ አለመሆኑ ታወቀ

በኦሮሚያ ክልል በኮማንድ ፖስቱ የተያዙ ተጠርጣሪዎች በቂ ምግብና ህክምና እያገኙ አለመሆኑ ታወቀ በኮማንድ ፖስቱ አማካኝነት በፊቼ፣አምቦ እና ወሊሶ የተያዙ ተጠርጣሪዎች የምግብና ህክምና አገልግሎት በበቂ ሁኔታ እያገኙ አለመሆኑ ተነገረ። እንደሚታወሰው አዋጁን በበላይነት እንደሚያስፈጽም የተነገረለትን ኮማንድ ፖስት በዋና ጸሐፊነት ይመሩታል የተባሉት አቶ ሲራጅ ፈጌሳ በተደጋጋሚ መግለጫ በሰጡበት ወቅት የታሰሩ ሰዎችን አያያዝ በይፋ […]