Tag: ስበር ዜና

ስበር ዜና

አቶ በቀለ ገርባ ከእስር ተለቀቁ አቶ በቀለ ገርባና ሌሎች ስድስት ታሳሪዎች ዛሬ ከእስር መለቀቃቸውን ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ዘግቧል። ፓርቲያቸው የኦሮሞ ፌዴራሊስት ኮንግረስም መለቀቃቸውን መስማታቸውን ገልፀዋል። ፋና ጨምሮ እንደዘገበውም አቶ ጉርሜሳ አያና፣ አዲሱ ቡላላ፣ ደጀኔ ጣፋ፣ ጌቱ ጋሩማ፣ ተስፋዬ ሊበን እና በየነ ሩዳ በዛሬው እለት ከእስር ተለቀዋል። የኦሮሞ ፌዴራሊስት (ኦፌኮ) ኮንግረስ […]

ስበር ዜና

በተለያዮ የግፍ ወንጀሎች ተከሰው በካንጋሮ ፍርድ ቤት በግፍ በሌሉበት አስራ አምስት አመት ተፈርዶባቸው ብዙ እንግልትና መከራ የደረሰባቸው አሊማችን ሸህ ሳሊህ አብዱልቃድር በአሁኑ ሰዓት በኢሉባቦር ዞን በመቱ ከተማ ከፍተኛ አቀባበል እየተደረገለቸው እንደሆነ የቢቢኤን ምንጮቻችን ከቦታው ገልጸዋል። ሸህ ሳሊህ አብዱልቃድር በሌሉበት አስራ አምስት አመት ቢፈረድባቸውም ወደውጭ ሃገር እንዲሰደዱ ሁኔታዎች ቢመቻችሏቸውም ኮሚቴዎቻችንን አሳስረን […]