Tag: ስለ ብጉር – ብጉር ምንድነው? እንዴትስ ማጥፋት ይቻላል?

ስለ ብጉር – ብጉር ምንድነው? እንዴትስ ማጥፋት ይቻላል?

ብጉር የቆዳ ችግር ሲሆን ዘይት (ቅባት) እና ቆዳ ላይ የሞቱ_ሴሎች የቆዳ ቀዳዳዎችን በሚደፍኑበት ጊዜ ይፈጠራል። ትንንሽና ቀያይ ነጠብጣቦች በቆዳ ላይ በሚፈጠሩበት ጊዜ ብጉር በቆዳ ላይ እየታየ መሆኑ አመላካች ነው። ከባድ ብጉር የሚባለው በመቶዎች የሚቆጠሩ ነጠብጣቦች (ጠቃጠቆ) በፊት፣ አንገት፣ ደረትና ጀርባ ላይ ሲከሰቱ ሲሆን እነዚህ ነጠብጣቦች ትልቅ፣ ደረቅና በጣም ህመም ያለው […]