Tag: ሪህ እንዳያገረሽ የሚረዱ አምስት ቁልፍ ነገሮች

ሪህ እንዳያገረሽ የሚረዱ አምስት ቁልፍ ነገሮች

የሪህ ሕመም ከአኗኗራችን ጋር ተያያዥነት ስላለው የሚከተሉት እርምጃዎች የሪህ ሕመምተኞች በሽታው እንዳይቀሰቀስባቸው ሊረዱ ይችላሉ። 1. ሪህ፣ ሰውነት ምግብን ጥቅም ላይ ከሚያውልበት መንገድ ጋር የተያያዘ ችግር በመሆኑ ሕመምተኞች የሚወስዱትን የካሎሪ መጠን በመቆጣጠር ጤናማ የሆነ ክብደት እንዲኖራቸው ማድረግ ያስፈልጋቸዋል። ከዚህም በላይ ከልክ ያለፈ ውፍረት፣ የሰውነትን ክብደት በሚሸከሙት መገጣጠሚያዎች ላይ ጫና ይጨምራል። 2. […]