ትረምፕ የአሜሪካን ኤምባሲ ወደ እየሩሳሌም ሊያዛውሩ ነው ተባለ

ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ በእስራኤል የሚገኘውን የአሜሪካ ኤምባሲ ወደ እየሩሳሌም ለማዘዋወር መወሰናቸውን ተናገሩ። ፕሬዝዳንቱ ውሳኔያቸውን ለዮርዳኖሱ ንጉስ አብደላ እንደነገሯቸው የዮርዳኖስ ቤተ-መንግሥት ያወጣው መግለጫ ይጠቁማል። ንጉስ አብደላ እርምጃው ለቀጣናው ሰላም እና መረጋጋት የከፋ ዳፋ እናደሚያስከትል መናገራቸውን መግለጫው ጨምሮ አትቷል። ዓለም አቀፍ መሪዎች የዩኤስ አሜሪካ ፕሬዚደንት ዶናልድ ትራምፕ አወዛጋቢ የሆነችውን ኢየሩሳሌምን እንደ እስራኤል […]

ራሰ በራነትና ሽበት የልብ ህመም ተጋላጭነት ምልክቶች ሊሆኑ ይችላሉ- ተመራማሪዎች

ያለ እድሜ የሚከሰቱ ራሰ በራነትና ሽበት የልብ ህመም ተጋላጭነት ምልክቶች ሊሆኑ ይችላሉ- ተመራማሪዎች አዲስ አበባ፣ ህዳር 26፣ 2010 (ኤፍ.ቢ.ሲ) እድሜያቸው ከ40 ዓመት በታች እያለ ለራሰ በራነት የተጋለጡ እና ሽበት ያበቀሉ ወንዶች ለልብ ህመም የተጋለጡ መሆኑን ሊያመላክት እንደሚችል ተመራማሪዎች ጠቁመዋል። ተመራማሪዎች በህንድ በሚኖሩ ከ2 ሺህ በላይ ወጣት ወንዶች ላይ ባካሄዱት ጥናት፥ […]

ገንዘቧን አፍሳ ህልሟ ያልተሳካላት ወጣት

ህልሟ ተሳክቶ አንጀሊና ጆሊን ለመምሰል ሞክራ በተቃራኒው አንጀሊና ጂኒን ለመምሰል በቅታለች (ፀሀፊ፦ደረጀ ኤልያስ አለሙ) ይህን ምስል ያገኘሁት ከ internet ሲሆን ታሪኩም የአንዲት የታዋቂዋ አክትረስ angelina jolle አድናቂ ወጣት መጨረሻን ያትታል እናም ይህች ወጣት አክትረሷን ለመምሰል ባደረገችው ተደጋጋሚ የፊት ቀዶ ጥገና (plastic surgery) ህልሟ ተሳክቶ አንጀሊና ጆሊን ለመምሰል ሞክራ በተቃራኒው አንጀሊና […]

የሱዳን ጦር የኢንቨስተሮችን የእርሻ መሬት ተቆጣጠረ ፤ የገበሬዎችን ንብረት አቃጠለ ።

BBN NEWS : የሱዳን ጦር ወደ ኢትዮጵያ ግዛት መግባቱ ተጠቆመ በሱዳን መንግስት የሚመራው የሀገሪቱ ጦር የኢትዮጵያን ድንበር ጥሶ መግባቱን መረጃዎች አመለከቱ፡፡ ከባድ መሳሪያዎችን እንደታጠቀ የተነገረለት የሱዳን ጦር፣ ወደ ኢትዮጵያ ድንበር መግባቱን ተከትሎ፣ መከላከያ ሰራዊት ወደ ስፍራው መጠጋቱን ከመረጃዎች ገለጻ ለመረዳት ተችሏል፡፡ ይህን ተከትሎም ኮረደም፣ ገላዋን እና ኮርመር በተባሉት የኢትዮጵያ ቀበሌዎች […]

ኑሮ በባለ አምስት ኮከቡ የሳዑዲ ዓረቢያ እስር ቤት

ኑሮ በባለ አምስት ኮከቡ የሳዑዲ ዓረቢያ እስር ቤት – WHAT LIFE IS LIKE INSIDE SAUDI ARABIA’S ‘5-STAR PRISON’ በምሕረት ሞገስ – በወርቅ ቅብ የተንቆጠቆጠውና ለሳዑዲ ዓረቢያ ሪያድ ድምቀትን የሚፈነጥቀው ባለ አምስት ኮከብ ሪትዝ ካርልተን ሆቴል፣ ዛሬ እንደ ቀድሞው ለሀብታሞች የቅንጦት መስተንግዶ እየሰጠ አይደለም፡፡ ለዓይን የሚማርኩ አዳራሾቹ፣ የዋና ሥፍራው፣ መኝታ ቤቶቹና ሌሎችም […]

ቡና የመጠጣት ልምድ እድሜን ሊያረዝም ይችላል

ቡና የመጠጣት ልምድ እድሜን ሊያረዝም ይችላል-ጥናት በቀን ከሶስት እስከ አራት ስኒ ቡና መጠጣት ደህንነት እንዲሰማን ከማድረግ ባሻገር ከልብ በሽታ የሚታደግና ረዥም እድሜ ለመኖር እንደሚያስችል ጥናት ጠቆመ፡፡ ዩፒአይ ይዞት በወጣው ዘገባ የጥናቱ ውጤት ላይ የተደረሰው በመካከለኛ ደረጃ ቡና የሚጠጡ ሰዎችን መሰረት አድርገው ቀደም ብለው የተካሄዱ 200 ጥናቶችን ደግሞ በመተንተን ነው፡፡ አዲስ […]

በሃሰተኛ የትምህርት ማስረጃ የተቀጠሩ ሊባረሩ ነው

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በሐሰተኛ የትምህርት ማስረጃ የተቀጠሩ ሠራተኞችን እመነጥራለሁ አለ ውድነህ ዘነበ – የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በሐሰተኛ የትምህርት ማስረጃ አጭበርብረው የተቀጠሩ ሠራተኞችን ለመመንጠር አዲስ ዕቅድ አወጣ፡፡ የአዲስ አበባ ፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት ቢሮ በሁሉም መሥሪያ ቤቶች ይህንን የሚሠራ ኮሚቴ ያቋቋመ ሲሆን፣ በማዕከል ደረጃ ፖሊስና ፍትሕ ቢሮ ያሉበት ግብረ […]

ለእንግዳ መደብ መልቀቅ፥ አጎዛ ማንጠፍ ችግር የለበትም

ለእንግዳ

የወሎን ህዝብ ረዘም ባለ ታሪኩ ሳውቀው እንኳን በዘውገኛ ቋቁቻ ሊዎረር በሀይማኖት እንኳን ተቻችሎ የኖረ ህዝብ ነው። ለእንግዳ መደብ መልቀቅ፥ አጎዛ ማንጠፍ ችግር የለበትም። ትናንት ከምሳ ሰዓት በፊት ፥ በወልዲያ ህዝብና በመቐለ እግር ኳስ ክለብ ደጋፊዎች መካከል ፥ ለተፈጠረው ግጭት ምክንያቱ ምንድን ነው የሚል ጥያቄ ከ10 በላይ የወልዲያ ሰዎችን ጠይቄ ነበር። […]