Category: Uncategorized

ጄኔራል ሳሞራ የኑስ ከሃላፊነት ሊነሱ ነው

በሕዝባዊ ወያኔ ሃርነት ትግራይ/ሕወሃት/ውስጥ የተፈጠረውን ቀውስ ተከትሎ በአሸናፊነት የወጣውና በአቶ ስብሃት ነጋ የሚደገፈው ቡድን ጄኔራል ሳሞራ የኑስን ከሃላፊነት እንዲነሱ መወሰኑን ምንጮች ገለጹ። የሕወሃትን የበላይነት ባስጠበቀ ሆኖም በሀገሪቱ የተከሰተውን ውጥረት በሚያረግብ መልኩ እየተከናወነ ነው የተባለው የሰራዊቱ አመራር ብወዛ፣በክፍለ ጦር አዛዦችና በተዋረድ ባሉ መዋቅሮች ላይ ምንም አይነት መሰረታዊ ለውጥ ሳያመጣ የሕወሃት ታጋዮች […]

ኦህዴድ 14 የምክር ቤት አባላትን አባረረ 4 የማዕከላዊ ኮሚቴ አባላትን አገደ

የኦሮሞ ሕዝብ ዲሞክራሲያዊ ድርጅት/ኦህዴድ/ 14 የምክር ቤት አባላትን በማባረር እንዲሁም አምባሳደር ብርቱካን አያኖን ጨምሮ 4 የማዕከላዊ ኮሚቴ አባላትን በማገድ ስብሰባውን አጠናቀቀ። ለአስር ቀናት በአዳማ ያካሄደውን ስብሰባ ትላንት ያጠናቀቀው ኦህዴድ ፍትሃዊ የሃብት ክፍፍል፣አሳታፊ የፖለቲካ ስርአት እንዲኖርና ሰላምና ፍትህ እንዲሰፍን እንደሚሰራም አስታውቋል። የኦሮሞ ሕዝብ ከመላው የኢትዮጵያ ሕዝብ ጋር በመሆን የሀገራችንን ቀጣይ ጉዞ […]

ለፕሬዝዳንት ሙላቱ ህክምና የተጻፈው ደብዳቤ ሾልኮ ወጣ

ፕሬዝዳንት ዶክተር ሙላቱ ተሾመ ለህክምና ወደ ቻይና ይሄዳሉ በሚል ከጠቅላይ ሚኒስትሩ ጽሕፈት ቤት የተጻፈላቸውን የውስጥ ደብዳቤና የተመደበላቸውን የሰው ሃይል ብዛት የሚያሳይ መረጃ ይፋ ሆነ። የውስጥ ደብዳቤው ከፕሬዝዳንቱ ጋር ለህክምና ወደ ውጪ የሚጓዙት ሰዎች ብዛት 11 መሆኑን ያሳያል። ለእያንዳንዳቸው ተጓዦችም የ10 ቀናት የውሎ አበል በውጭ ምንዛሪ እንደተዘጋጀላቸውና ለመጠባበቂያ የሚሆንም 10ሺ የአሜሪካን […]

ለስራ ወደ ውጭ ሃገራት መጓዝ የሚከለክለውን እግድ ተነሳ

መንግስት በገጠመው የውጭ ምንዛሪ እጥረት የተነሳ ለስራ ወደ ውጭ ሃገራት መጓዝ የሚከለክለውን እግድ ማንሳቱ ተገለጸ። እግዱ የተነሳው የተቀመጡት ቅድመ ሁኔታዎች ሳይሟሉ በመቅረታቸው መሆኑን የኢሳት ምንጮች ገልጸዋል። ከጥቅምት 2006 ጀምሮ ታግዶ የቆየው የውጭ ሀገራት የስራ ስምሪት ከጥር 22 ጀምሮ እንዲነሳ የሚኒስትሮች ምክር ቤት መወሰኑ ነው የታወቀው። ምክር ቤቱ ውሳኔውን ሲያሳልፍ ደግሞ […]

በአዲስ አበባ የተቃውሞ ሰልፍ ተካሄደ

በአዲስ አበባ የተቃውሞ ሰልፍ ተካሄደ በአዲስ አበባ ከተማ ካራቆሬ ተብሎ በሚጠራው ሰፈር የተቃውሞ ሰልፍ ተካሄደ፡፡ በዚሁ አካባቢ የነበረውን የተቃውሞ ሰልፍ የተመለከቱ የዓይን እማኞች ለቢቢኤን እንደገለጹት፤ የኦሮሞ ወጣቶች (ቄሮዎች) የህወሓት አገዛዝ ስልጣን እንዲለቅ ጠይቀዋል፡፡ ዛሬ ቅዳሜ ጥር 12 ቀን 2010 በካራቆሬ በተካሄደው ህዝባዊ ተቃውሞ ላይ በርካታ ሰዎች ተገኝተው፣ በስልጣን ላይ ያለው […]

የእንቅልፍ ማጣት እና መፍትሄው

የእንቅልፍ ማጣት እና መፍትሄው ባህርዳር፡ጥር 04 /2010 ዓ/ም(አብመድ) የእንቅልፍ ማጣት ምልክቶች፡- • ማታ ማታ እንቅልፍ አለመዉሰድ • በእንቅልፍ መካከል መንቃት • መንቃት ካለብዎ ሰዓት በፊት ቀድሞ መንቃት • ከእንቅልፍ በኋላም ያለማረፍ ስሜት ሲሰማዎ • ቀን ቀን የመደካከም ወይም የእንቅልፍ ስሜት መኖር • የመጨነቅ፣የመደበትና የመቅበጥበጥ ስሜት መኖር • የአደጋ ወይም ስህተት […]

ሴቶች የሽንት ቧንቧ ኢንፌክሽኖችን የሚከላከሉበት ዘዴዎች

  1) የብልት ንፅህና መጠበቅ 2) በየእለቱ ቀለል ባለ ሳሙና እና ውሃ በሚገባ መታጠብ በጣም ጠቃሚ ነው። 3) ከወሲብ በኋላ ሽንት መሽናት የሽንት ቧንቧ ኢንፌክሽንን ይከላከላል። እርግዝናን ግን አይከላከልም።   • አይነምድር ከተወጣ በኋላ ወደ ፊንጢጣ ባለው አቅጣጫ ማፅዳት ወይም መጥረግ አስፈላጊ ነው። ይህም ብልቱ በፊንጢጣ ባለው ቆሻሻ እንዳይበከል ይረዳል። […]

በግብጽና ሱዳን መካከል የተጀመረው ውዝግብ እንደቀጠለ ነው

(ኢሳት ዲሲ–ጥር 1/2010) ሱዳን ደሴቷን ለቱርክ መስጠቷን ተከትሎ በግብጽና ሱዳን መካከል የተጀመረው ውዝግብ መቀጠሉ ተሰማ። ግብጽ ወታደሮቿን ከሱዳን ጋር በሚያዋስነው የኤርትራ ድንበር ላይ ማስፈሯ የተገለጸ ሲሆን ሱዳንም ከኤርትራ ጋር የሚያዋስናትን ድንበር ሙሉ በሙሉ ዘግታለች። ለግብጽና ሱዳን ውዝግብ መንስኤ የሆነው የቱርኩ ፕሬዝዳንት ሪስፕ ጣይብ ኤርዶጋን ባለፈው ታህሳስ በሱዳን ያደረጉትን ጉብኝት ተከትሎ […]