Category: ETHIOPIA

ኦሮሚያ ክልል ተፈናቃዮችን ከአዳማ-ፍንፍኔ የማስፈር ዕቅድ

በኦሮሚያና በኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል አዋሳኝ ድንበሮች ላይ የተከሰተዉ ግጭት አሁንም ለሰዎች ሞት፣ መፈናቀል፣ መቁሳልና ለንብረት መዉደም ምክንያት ሆኖ ቀጥሏል። በኦሮሚያ ክልል የተመሰረተዉ ስምንት አባላት ያሉት ኮሚቴ ለተፈናቀሉት ሰዎች መጠለያ፣ አልባሳት፣ ምግብና የመጠጥ ዉሃ እያቀረበ መሆኑን በተለያዩ ጊዚያቶች አስታዉቋል። የኦሮሚያ ክልል የመንግስት ኮሙኒኬሼን ሐላፊ አቶ አድሱ አረጋ የተፈናቀሉትን ሰዎች በኦሮሚያ ዞኖችና […]

የደጃች ውቤ እርቃን ቤት

#የአዲስ_አበባ_የውስጥ_ጉድ_በወፍ_በረር የደጃች ውቤው ዕርቃን ቤት ~~~~~~~~~~~~   ደጃች ውቤን ዕውቁ ደራሲና ጋዜጠኛ ስብሀት ገብረእግዚአብሔር “ውቤ በረሀ” ሲል ይጠራዋል። ውቤ በረሀ ያለበት ምክኒያት ደግሞ . . . እዛ ሰፈር ገብቶ እዚያ ውቦች ያሉበትና የአልኮል መጠጥ እንደውሃ የሚጠጣበት ገብቶ መውጣት እንደማይታሰብ መሆኑን ለማመላከት ነው። (ሰፈሩን ለማታውቁት … ደጃች ውቤ ማለት ከቅ/ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን […]