Category: AMHARIC/አማርኛ

የአየር ብክለት በታዳጊ ወጣቶች ባህሪ ላይ አሉታዊ ተፅእኖ እንዳለው አንድ ጥናት አመለከተ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 6፣ 2010 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአየር ብክለት ባለባቸው አከባቢዎች ላይ የሚኖሩ በአስራዎቹ የእድሜ ክልል ውስጥ የሚገኙ ወጣቶች መጥፎ ባህሪ እንደሚኖራቸው አንድ ጥናት አመለከተ። የአየር ብክለት በታዳጊ ወጣቶች ባህሪ ላይ አሉታዊ ተፅእኖ እንዳለው አንድ ጥናት አመለከተ ጥናቱ የአየር ብክለት በእርግጥ አጥፊ ባህሪን ለማምጣት ምክንያት እንደሆነ እንዳላሳየ ተጠቁሟል። ተመራማሪዎቹ እንደሚሉት በደቡብ […]

ወያኔ የኢንቴትነት አገልግሎት ሊዘጋ እንደሆነ መረጃዎች አየወጡ ነው

#ወያኔ ኢትዮጵያዊ ውስጥ የኢንተርኔት አገልግሎት ሙሉ በሙሉ ሊዘጋ እንሚችል መረጃ እየወጣ ነው። #ጠቃሚ_መረጃ! #VPN (virtual private network) አጠቃቀም!! በሚቀጥሉት ሰዓታት አልያም ቀናቶች ውስጥ ኢትዮጵያ ውስጥ ያለውን የኢንተርኔት ኮኔክሽን ሙሉ በሙሉ ለመዝጋት እየተመከረ እንደሆነ መረጃዎች ስለሚያመላክቱ ፤ በተለይም ማህበራዊ ሚድያዎችን ለመጠቀም እንዳትችሉ ዘንድ ከታች በተቀመጡት መፍትሄዎች በመጠቀም ችግሩን መፍታት ትችላላችሁ፡፡ ይህ […]

ምርጥ ሃያ የኮንፊሽየስ አባባሎች!

የኮንፊሽየስ

ወዳጆች ዛሬ ኮንፊሽየስ የተናገራቸውን ድንቅ አባባሎቹን ለመዘከር ብዕሬን አንስቼአለሁ፡፡ ይህ ሠው የተናገራቸውን ድንቅ አባባሎች ከራሳችን ሃሳብ ጋር በማስተያየትና በማዋሃድ ሃሳብ እንፈጥርበት ዘንድ እነሆ እላለሁ፡፡ ኮንፍሺየስ ከክርስቶስ ልደት በፊት እንደፈንጆች አቆጣጠር ከ551 ዓ.ዓ. እስከ 479 ዓ.ዓ. ድረስ በቻይና የኖረ ቻይናዊ ፈላስፋ፣ የመጽሐፍ አራሚ፣ መምህር እና ፖለቲከኛ የነበረ ሠው ነው፡፡ በዘመናዊቷ ቻይና […]

ህወሓትን ለማዳን ባለኣደራ ማህበር

ህወሓትን ለማዳን ባለኣደራ ማህበር (ሰብ ሕድሪ ማሕበር ህወሓት ንምድሓን) ከሕወሓት በተባረሩ አካላት ዓለም ዓቀፍ ቡድን ተደራጀ። ባለኣደራ ማህበር ህወሓት ለማዳን  (በትግርኛ ሰብ ሕድሪ ማሕበር ህወሓት ንምድሓን) ———————-ኣስገደ ገብረስላሴ——————– በኣሁኑ ጌዜ ከህወሓት መሪዎች የተጣሉ ይመስል ከደርግ ውድቀት በኃሏ ፈርጥጠው ኣመሪካ የቆዩ የህወሓት የስለላ ሰዎችና ካድሬዎች፣ እንዲሁም በህወሓት መሪዎች ተጎድተው ኣስቀድመው በስደት […]

በኢትዮጵያ ስም ህወሓት ከሻዕቢያ ጋር የመጨረሻውን የጠቅላይ ጨዋታ ጀመረ

አውቀውትም ይሁን ሳያውቁት “የእምነት አባቶች” የክህደቱ ተዋንያን ናቸው “… ይህ ዜና በተገለበ መልኩ መሰማት ከጀመረ ሰነባብቷል። ዜናው በደባና በተቀነባበረ ሤራ የሚካሄድ ቢሆንም ዜናውን በገደምዳሜ የሚያሰራጩት ክፍሎች ስለ ጉዳዩ የተጨነቁ አይመስሉም። ቅርብ ሆኜ እንደምከታተለው ይህ ዜና አደገኛና ኢትዮጵያን ዳግም ክህደት የሚያከናንባት፤ እንደ አገር የመኖር ኅልውናዋን አደጋ ላይ የሚጥል ነው። ይህንን የሚያውቁ […]

የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ስልጣኑን ዛሬም በድጋሜ አጥቷል!

​የፌደራልከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 4ኛ ወንጀል ችሎት ውሎ “አባ ገ/እየሱስ ዘ ዋልድባ ተደብድበው፣ ተሰባብረው እኔ ጋር ጨለማ ቤት ነው ያስረው ያሉት”  አስቻለው ደሴ እስረኞች ለህይወታቸው እንደሚሰጉ ገልፀዋል የዐቃቤሕግ ምስክር ስሙን እየቀያየረ  በተለያዩ መዝገቦች እየመሰከረ ነው ተብሏል የአማራክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት፣ ዛሬም የከፍተኛ ፍርድ ቤት ስልጣኑን አጥቷል የሚል ብይን ተሰጥቶበታል […]

“አኖሌ vs ኦፌሌ” #ታደለ ጥበቡ

የአኖሌ ሐውልት እንደ ግራዚያኒ መታሰቢያ መፍረስ አለበት!!! Share በማድረግ ድጋፋችሁን አሳዩ!!!! በአሁኑ ጊዜ በኢትዮጵያ ያለው ገዥው አካል ሆነ ኦነጋዊያን በ19ኛው መቶ ክፍለ ዘመን የኢትዮጵያ ንጉስ የነበሩት የዳግማዊ አጼ ምኒልክ የሰሩትን ታላቅ ስራ ሁሉ በማጣጣል እና ጥላሸት በመቀባት ዘመቻ ላይ በመጠመድ ታሪክ የማጠልሸት ድራማውን በመተወን ላይ ይገኛል፡፡ የታሪክ ማጠልሸት ዘመቻው በዋናነት […]

የወያኔ የስለላ መረብ ሲጋለጥ…

የወያኔ የስለላ መረብ ሲጋለጥ… ለጥንቃቄ ያህል መረጃውን ያስተላልፉ (አገር ሰላም) “ገንዘብ ህሊናን ሲሰውር” ይህን አርእስ ይዞ ብቅ ያለው የእስራኤሉ “ካልካሊስት” የተሰኘው የኢኮኖሚ ጋዜጣ በድህረ ገፁ የሃገሩን የቴክኖሎጂ ካምፓኒ “ሳይበርቢት” ን (CyberBit), ለኢትዮጵያ መንግስት በብዙ ዶላሮች የተቃዋሚ ጎራውን እንደ ጋዜጠኞችና መንግስትን የሚቃወሙትን የሚዲያ ድርጅቶችንም ጨምሮ ኮቲያቸውን እንዲሰልል የተለያዩ ሶፍትዌሮችን መሸጡን አስመልክቶ […]

የትነበረሽ ንጉሴ ማን ናት?

የትነበረሽ ንጉሴ ማን ናት? ስለሥራዋ፣ ስለ አስተዳደጓ፣ የዓይኗን ብርሃን እንዴት እንዳጣች፣ ስለ ልጆቿ ….. እንዲህ ትላለች። ከሦስት ዓመት በፊት የድንቅ መጽሔት የአዲስ አበባ ሪፖርተር ጽጌ ዓይናለም የትነበርሽ ንጉሴን እና የሚያውቋትን አነጋግራ የሚከተለውን አጠናቅራ ነበር። የሰሞኑ የየትነበርሽን ስኬት ምክንያት አድርገን እንደገና አቀረብነው። አሜሪካ የሚገኘው Center for the Right of Ethiopian Women […]

የገነባነውን እንዴት መጠገን አቃተን?

 የበኩር ገዜጣ ርዕሰ አንቀጽ ነው፡፡ ያንብቡት! ባህርዳር ፡ህዳር 26/2010 ዓ/ም(አብመድ) “ወደ አፍሪካ ከሄዳችሁ ኢትዮጵያን የመጀመሪያ፤ ምርጫችሁ አድርጉ፤ ወደ ኢትዮጵያ ከሄዳችሁ ደግሞ የላሊበላ ውቅር አብያተ ክርስቲያናትን መጐብኘትን ያሥቀድሙ” የሚለው የተለመደ የውጭ ሀገር ጐብኝዎች አባባል ያለምክንያት የተጠቀሠ አይደለም:: ኢትዮጵያን ከሚያሳውቋት ቅርሶቿ መካከል የመጀመሪያውን ቦታ የሚይዙት የላሊበላ ውቅር አብያተክርስቲያናት በመሆናቸው ነው:: “ወደ ኢትዮጵያ […]