Day: April 15, 2018

የወልዲያን ክለብ ለማፍረስ የተቃጣው ሴራ!

ወያኔዎች የወልዲያን ክለብ በቂም በቀል ለማፍረስ የመጨረሻ ደረጃ ላይ የደረሱ ቢመስልም ክለባችን እንዳይፈረስ የሞት የሺረት ትግል ማካሔድ አለብን፡፡ ወያኔዎች ወልዲያን ለማፍረስ የተጠቀሙት አሰልጣን ዘማርያም ወልደጊወርጊስ የተባለን ወያኔ ነው፡፡ ይህ ሰው የፋሲል ከነማ አሰልጣኝ በነበረ ጊዜ በመታመሙ ምክንያት የፋሲል ከነማ ደጋፊዎች 600 ሺህ ብር አዋጥተው ውጭ አገር ሒዶ እንዲታከም አድርገውታል፡፡ ሆኖም […]

የእናትና አባቱ ህይወት ካለፈ ከ4 ዓመታት በኋላ የተወለደው ጨቅላ

ቻይና ውስጥ በመኪና አደጋ እናትና አባቱን ያጣው ጨቅላ ከአራት ዓመታት ቆይታ በኋላ ተወልዷል። ጨቅላው ወደዚህች ምድር ለመምጣት የበቃው በውሰት ማህጸን አማካኝነት ነው ተብሏል። ሁለቱ ጥንዶች እንደ አውሮፓውያን አቆጣጠር በ2013 ነበር ይህን ዓለም የተሰናበቱት። ታዲያ ከህልፈታቸው ቀደም ብሎ በርካታ የመውለድ ሙከራዎችን እያደረጉ እንደነበር ተገልጿል። እንዲሁም በዘመናዊ መልኩ ለሚደረጉ ህክምናዎች የዘርፍሬና እንቁላሎችን […]

የለውዝ ቅቤ አለርጂን መከካል የሚያስችል ክትባት ይፋ ተደረገ

የለውዝ ቅቤ አለርጂን ለመከላከል የሚያስችል ክትባት መገኘቱን ተመራማሪዎች አስታወቁ። ክትባቱ ከምግብ ጋር ተያይዘው የሚመጡ አለርጂዎችን መቆጣጠር ለሚደረገው ጥረት ከፍተኛ አስተዋፅኦ እንደሚኖረው ተገልጿል። ይህም በአይጥ ላይ በተደረገ የላብራቶሪ ሙከራ እንደተረጋገጠ ነው የተነገረው። በዚህም ክትባቱ የቆዳ ቁስል እና የአተነፋፈስ ችግር በነበረባቸው አይጦች ላይ በተደረገ ሙከራ ከሁለት ሳምንት በኋላ ውጤት እንዳሳየ ተነግሯል። ይህ […]

በቀን ውስጥ ጤናማ ለሽንት የሚደረግ ምልልስ ስንት ነው?

መመላለስ ያለብን ይህን ያህል ጊዜ ነው የሚል የተቀመጠ መስፈርት ባይኖርም ሰዎች በቀን ቢያንስ በአማካይ ለስድስትና ለሳባት ጊዜያት ያህል ይመላለሳሉ ይላሉ ባለሙያዎች። በእርግጥ የተለያዩ ምክንያቶች ምልልሳችን ላይ ተጽዕኖ ያሳድራሉ ከነዚህም መካከል መድሐኒት፣ ምግብና መጠጥ፣ ዕድሜ፣ የሽንት ፊኛ መጠን እና ሌሎችም ተካተዋል። ታዲያ ይህንን ካልን ዘንድ ጤነኛና ጤነኛ ያለሆነ ምልልስን ምልክቶቹ ምን […]

የአልኮል መጠጥ በተጎነጨን ቁጥር እድሜያችንን እያሳጠርን መሆኑን አንድ ጥናት አመለከተק

ብቃትና አዕምሮ እንቅስቀሴ ለአዕምሮ ጤና ወሳኝ እንደሆነ ይነገረ ነበር አዲስ የወጣ ጥናት ደግሞ የመማር አቅምንም እንደሚያሳድግ ጠቁሟል። ከዚህ በፊት እንቅስቀሴ ማድረግ መርሳትን እና ሌሎች አዕምሮ ጤና ችግሮችን ለመከላከል እንደሚረዳ በጥናት ተረጋግጧል። ይህ ጥናት ደግሞ በልጅነትና ወጣትነት የእድሜ ክልል ያሉ ሰዎች አካል እንቅስቃሴ ቢያደርጉ ከአዕምሮ ጤና በተጨማሪ በትምህርት ህይወታቸው ውጤታማ መሆን […]

ወጣት ዲጄዎች ዘፈኖችን በተለያየ ስልት እያቀናበሩ ነው

በኢትዮጵያ ከሪሚክስ ጋር ስሙ ተደጋግሞ የሚነሳው ዲጄ መንጌ ነው፡፡ ተቀማጭነቱን በኒውዮርክ አሜሪካ ያደረገው ዴጄ መንጌ “ማሲንቆ” በሚል ስያሜ ተከታታይ አልበሞችን አስደምጧል፡፡ ዴጄ መንጌ በእነዚህ አልበሞቹ ቀደም ሲል የሚታወቁ ዘፈኖችን ፈጠን ባለ ስልት መልሶ አቀናብሮ ለአድማጭ ጆሮ ደርሷል፡፡ የእርሱን ፈለግ የተከተሉ ሌሎች ዴጂዎችም በየጊዜው ተመሳሳይ ሙከራዎች ሲያደርጉ ቆይተዋል፡፡ ዲጂ ዊሽ በተሰኘ […]

ሜቴክ ለደን መመንጠሪያ የተከፈለው 2 ቢሊዮን ብር ጠፍቶበታል

የብረታ ብረት ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን የሕዳሴው ግድቡ ዉሀ የሚተኛበትን ሰፊ ቦታ ከደን ነጻ እንዲያደርግ 2 ቢሊዮን ብር ከኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኮርፖሬሽን የተሰጠው ከዓመታት በፊት ነበር፡፡ አሁን ግን ገንዘቡ ሳይባክንብኝ አעልቀረም እያለ ነው፡፡ ይህ ገንዘብ የተከፈለው ከመንግሥት አሠራር ውጭ ፣ ያለምንም መደበኛ ውል፣ ሥራው ተሠርቶ እንደተፈጸመ ተደርጎ መቶ እጅ ክፍያን በመፈጸም ነው፡፡ ሜቴክ […]

የብሔር ማንነት እና የወልቃይት ሕዝብ ጥያቄ ( አቶ አለልኝ ምህረቱ )

ሕዝቡ አማራ ነኝ ካለ አማራ ነው ጥያቄው እዚህ ላይ ያበቃል፡፡ ግላዊ ማንነቱን ሌላ ሰው እንዲወሥንለት መጠበቅ የለበትም!” ~”የወልቃይት ሕዝብ ጥያቄ አዲስ ማንነት እንዲሰጣቸው ሣይሆን የነበረውን ማንነታቸው ስለተነጠቁ የተወሰደ ማንነታቸው እንዲመለስላቸው ብቻ ነው፡፡ በመሆኑም የዋልቃይት፣ ጠገዴ፣ ሁመራ እና ጠለምት ሕዝብ የተነጠቀ ማንነት የማስመለስ ጥያቄ መፍትሔ ሊያገኝ የሚችለው አንድም በአስተዳደራዊ ዳኝነት ነው። […]

አለማወቅና ስግብግብነት ሲቀናጁ ምን ዓይነት አደጋ ላይ እየጣሉን እንደሆነ ማየት ተስኖናል፡፡ያላወቁ አለቁ ፤ ያልነቁ ታነቁ ። እኔ የሌለሁበት እኛ ተቃዋሚዎች የምንሔድበት መንገድ ራሳችን በፈጠርነው መወታተብ አጣብቂኝ ውስጥ ስለገባ ተስፋችንን በኢሕአዴግ እና በ አፈጮሌ ባለስልጣኑ ላይ ማድረጋችን መጭው ጊዜ ከባድ አደጋ እንዲመጣ ለአምባገነኖች ቡድናዊ ግብ በሩን እያመቻቸን መሆኑ ልብ ልንል ይገባል። ዲያስፖራውን በሐሰት ፕሮፓጋንዳ ነዢነት የወነጀሉትና የወልቃይትን ትግል የካዱት አፈጮሌው የወልቃይት የማንነት ጉዳይ ጥያቄ ወደ መሰረተ ልማት ጥያቄነት እንዲሸሽ ወይም እንዲያፈገፍግ ያደረጉት የኢሕአዴጉ አፈጮሌ ባለስልጣን ኢትዮጵያን ሽፋን አድርገው ሕዝቡን እያጭበረበሩ መሆኑን ከጅምሩ ብንጮህ የሚሰማ ጠፋ። ይህ ብቻ ሳይሆን አፈጮሌውን ባለስልጣን የሕወሓት ካድሬዎች ሲያጣጥሏቸው ሲቪያቸው ስድሳ ጊዜ ተሰረዘ ተደለዘ ሲሏቸው የተማሩበት አመተ ምህረት ተጭበርብሯል ሲሉ አኛ በወቅቱ የተናገርነው አውቀው እያጣጣሉ እንደሆነና የሚመርጡትም እሱ መሆኑን ነበር። ተቃዋሚዎች ግን ከመንቃት ይልቅ በኢሕ አዴግ ፕሮፓጋንዳ ታንቀው እውነትን የመዋጫ ጊዜያቸውን እያሳዩን ነው። የሚያዋጣው የተጀመረው ትግል እንጂ የኢሕ አዴግ ሹም ሽር አይደለም። ሌላው ትግራይ ውስጥ ሙስሊሞች መስጂድ የመስራት መብታቸውን ተነፍገው እያየን የሙስሊሙ መብት የተከበረ አድርገው አፈጮሌው የሚያወሩት ጉዳይ አነጋጋሪ ነው። አክሱም ውስጥ ሙስሊሞች መስጂድ ፕሮቴስታንቶች ታላቅ የቤተክርስቲያን ቅዱስ መሰረታቸውን ቢያስቀምጡ የሃይማኖት እኩልነት እይታን ያስተካክላል ። ይህ አክሱም ላይ መሰራቱ ማንንም የማይጎዳ የሕዝብን የማምለክ እኩልነት የሚያረጋግጥ ነው። በየትኛውም የኢትዮጵያ አከባቢዎች መስጂድና በተስኪያን ጎን ለጎን ሲሰሩ የኖሩ ስለሆነ አዲስ ነገር የለውም። አፈጮሌውን ጠቅላይ ወተጠቅላይ የሚደግፉ ተቃዋሚዎች አካሔዳቸውን በጥንቃቄ ሊመረምሩ ይገባል ። ኢሕአዸግ የራሱን ሰው በራሱ ሰው እንደተካ ሊታወቅ ይገባል ተቃዋሚውን ባለሃብቱን ወጣቱ ሰብስቦ ሆዳቸውን ቢሞላ በተስፋ ቃላት ቢደልል ስልጣን ቢሰጥ ምንም አይፈይድም ፣ ከኢሕአዴግ ባለስልጣን ጎን መቆም የሕዝብን ትግል ከመግደል አይተናነስም። አለማወቅና ስግብግብነት ሲቀናጁ ምን ዓይነት አደጋ ላይ እየጣሉን እንደሆነ ማየት ተስኖናል፡፡ የጭብጨባ ባህል! የፓርቲ አባል ያጨበጭባል፡፡ የድርጅት አባል ያጨበጭባል፡፡ የጎሣ አባል ያጨበጭባል፡፡ ጓደኛና ቲፎዞ ያጨበጭባል፡፡ የተማረው ያጨበጭባል! ያልተማረው ያጨበጭባል! አዋቂው ያጨበጭባል! አላዋቂው ያጨበጭባል! ሃይማኖተኛው ያጨበጭባል! ሃይማኖት – አልባው ያጨበጭባል! የኪነ-ጥበቡ ሰው እያጨበጨበ ጭብጨባ ይቀላውጣል!… ከዚህ የጭብጨባ ባህል ማን ይገላግለን ይሆን? ለጭብጨባም የአየር ሰዓት የሚጠየቅበት ወቅት እየመጣ ነው፡፡ ባመኑበትም ባላመኑበትም ማጨብጨብ፣ ባወቁትም ባላወቁትም ማጨብጨብ እርግማን ነው፡፡በየግል መድረኩ፤ በየመሸታ ቤቱ፣ በየሻይ ቤቱ፣ በየሬስቶራንቱ ወዘተ… በዕውቀት መከራከር ከቀረ ውሎ አድሯል፡፡ የተማረ የማይከበርበት፣ ያልተማረ ዘራፍ ሲል የሚደመጥበት ሁኔታ እየበረከተ የመጣበት ዘመን ነው፡፡ በመናገርና አውቆ በመናገር መካከል ልዩነቱ ከመከነ ሰንብቷል! አገሩን፤ “እኔ ምን ቸገረኝ ያባቴ ዶሮ አደለች!” ብሎ በምንግዴ የሚያየው ዜጋ በሚያስገርም ሁኔታ እንደባክቴሪያ የሚራባበት አየር እየተፈጠረ ነው፡፡ አገርን መሰረት አድርጎ ፖለቲካን፣ ኢኮኖሚን አሊያም ባህልን ማየት የተነወረበት ጊዜ እየመጣ ይመስላል፡፡ አለማወቅና ስግብግብነት ሲቀናጁ ምን ዓይነት አደጋ ላይ እየጣሉን እንደሆነ ማየት ተስኖናል፡፡I

አለማወቅና ስግብግብነት ሲቀናጁ ምን ዓይነት አደጋ ላይ እየጣሉን እንደሆነ ማየት ተስኖናል፡፡ያላወቁ አለቁ ፤ ያልነቁ ታነቁ ። እኔ የሌለሁበት እኛ ተቃዋሚዎች የምንሔድበት መንገድ ራሳችን በፈጠርነው መወታተብ አጣብቂኝ ውስጥ ስለገባ ተስፋችንን በኢሕአዴግ እና በ አፈጮሌ ባለስልጣኑ ላይ ማድረጋችን መጭው ጊዜ ከባድ አደጋ እንዲመጣ ለአምባገነኖች ቡድናዊ ግብ በሩን እያመቻቸን መሆኑ ልብ ልንል ይገባል። […]

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ ከተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች ጋር በዛሬው ዕለት በአዲስ አበባ ይወያያሉ

የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ 25 ሺህ ከሚሆኑ የተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች ጋር በዛሬው ዕለት በሚሊኒየም አዳራሽ እንደሚወያዩ የመንግስት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ፅህፈት ቤት አስታወቀ። የህዝብ ውይይቱ “የፍቅር እና የአንድነት ኪዳን” በሚል መሪ ቃል በዛሬው ዕለት እንሚካሄድ ነው የመንግስት ኮሙዪኒኬሽን ጉዳዮች ፅህፈት ቤት ሀላፊ ሚኒስትር ዶክተር ነገሪ ሌንጮ የተናገሩት። ይህ የጠቅላይ […]