የሳምሰንግ ስልክ ኦርጅናልና ፎርጅዱን ለመለየት

የሳምሰንግ ስልክ ኦርጅናልና ፎርጅዱን ለመለየት

1) *#9999# ወይም *#0837# – ብለው ፅፈው ሲደውሉ የሶፍትዌሩን አይነት ያወጣልናል።

ካላወጣ ኦርጅናል አይደለም ማለት ነው።

2) #0523# – ብለው ፅፈው ሲደውሉ የስክሪኑን የከለርና የብርሀን አይነት ለመቀያየር ይረዳናል።

ስትጠቀሙ አማራጮችን ካላመጣላቹ፣ ኦርጅናል አይደለም።

3) *0377# – ስለሜሞሪው መረጃ ይሰጠናል። ካልሰጠን ኦርጅናል አይደለም።

4) *9998*228# – የባትሪውን ሁኔታ ለማየት። ካላወጣ ኦርጅናል አይደለም።

5) *998*289# – አላርሙን መሞከሪያ።

6) *#9987*842# – ቫይብሬቱን ለመሞከር።

7) *2767*3855# – ወደ መጀመሪያው ወደ ተመረተበት (ወደ ፋብሪካው) ለመመለስ፣ ነው የሚያገለግለው።

ይህ ግን አይመከርም፣ ምክኒያቱም ስልካቹ ላይ ያለው ጠቅላላ መረጃ፣ ፎቶዎች፣ ቪዲዮች፣ ዘፈኖች ይጠፋሉ።

8) *#መረጃውን ሼር ያድርጉታ… አንብቦ ብቻ ማለፍ ነውር ነው!

 

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *