ኮምፒውተርዎን ፈጣን የሚያደርጉ 10 ዘዴዎች

ኮምፒውተርዎን ፈጣን የሚያደርጉ 10 ዘዴዎች

ኮምፒውተር ሲዘገይ በጣም ያበሳጫል፡፡

አንዳንዴ ስበሩት ስበሩት ያሰኛል፡፡

ስንት ገንዘብ የከሰከሱበትን ኮምፖውተር ከመስበርዎ በፊት ግን እነዚህን ዘዴዎች ይተግብሯቸው፡፡

እርስዎን ከብስጭት፣ ኮምፒውተርዎንም ከመሰበር ይታደግዎታል፡፡

በቅድሚያ ሼር አድርጉት፡፡

1. ትላልቅ መጠን ያላቸውን ፎቶወች ዋልፔፐር አይጠቀሙ፡፡

2. ሁሌም ኮምፒዩተሩ ከፍቶ ሳይጨርስ አፕሊኬሽን ለመክፈትም ሆነ ለመነካካት አይሞክሩ፡፡

3. አፕሊኬሽን ከዘጉ በሁዋላ ዴስክቶፑን ሪፍሬሽ ያድርጉ፤ ይህም ራም ሜሞሪን ነፃ ያደርጋል፡፡

4. የማይጠቀሙበት አፕሊኬሽን ካለ ከኮምፒውተሩ ይሰርዙ (አን-ኢንስታል) ያድርጉት)፡፡

5. ዴስክቶፕ ላይ ፋይል አያስቀምጡ፤ ሾርትከትም መብዛት የለበትም፡፡

6. ኮምፒዩተሩ ሲከፈት በራሳቸው የሚከፈቱ ለምሳሌ: ስካይፕ አይነት አፕሊኬሽኖች ካሉ disable ያድርጉ

7. `Recycle bin`ን ሁሌም ባዶ ያድርጉ::

8. ሀርድ ዲስኩን ሁለት ፓርቲሽን ይፍጠሩለት፡፡

9. ብዙ አፕሊኬሽን ባንዴ አይክፈቱ::

10. ሌላው ይሄን መረጃው ሼር ያድርጉትና ኮምፒውተርዎ ማበሳጨት ሲጀምርዎ መረጃው ይመልከቱት

——–
ምንጭ – የኮምፒዩተር እና ሞባይል ቴክኖሎጂ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *