Day: January 12, 2018

ፌስቡክ በመረጃ ፍሰት ላይ ማሻሻያ ሊያደርግ ነው

አጭር የምስል መግለጫ ለውጡ ከፍተኛ መሆኑን በዘርፉ ያሉ እየገለጹ ነው ፌስቡክ የዜና መረጃዎችን የሚሰጥበትን አካሄድ በማሻሻል ከንግድ ድርጅቶች፣ ከተቋማትና ከመገናኛ ብዙሃን ለሚመጡ መረጃዎች የሚሰጠውን ትኩረት ዝቅ ሊያደርግ ነው። የፌስቡክ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ማርክ ዙከርበርግ በገጹ ላይ እንዳስነበበው በቤተሰብ እና በጓደኛሞች መካከል ውይይት ለሚፈጥሩ ይዘቶች ከፍተኛ ትኩረት ይሰጣል። ፌስቡክን የሚጠቀሙ ድርጅቶች […]

ሊቨርፑል ከሲቲ. . .ማን ያሸንፍ ይሆን?

ሊቨርፑል ከሲቲ የፕሪሚዬር ሊግ ጨዋታዎችን ግምት በየሳምንቱ የሚያስቀምጠው የቢቢሲ ስፖርት ተንታኙ ማርክ ላውረንሰን ሊቨርፑል ከሲቲ የሚያደርጉትን ተጠባቂ ጨዋታ ጨምሮ የፍልሚያዎቹን ግምት እንዲህ አስቀምጧል። ቅዳሜ ቼልሲ ከሌይስተር ቼልሲ ከሌይስተር ጉዳት ላይ የሚገኘው ጄሚ ቫርዲ ለዚህ ጨዋታ ብቁ እንደሚሆን አስባለሁ፤ ሌሎቹም ተጫዋቾች ጥሩ የእረፍት ጊዜ እንደነበራቸው እገምታለሁ። ቼልሲ በተቃራኒው በጣም ሩጫ የበዛበት […]

የፌደራል ቤቶች ኮርፖሬሽን በመዲናዋ ከ16 ሺህ በላይ ቤቶች እንደሚገነባ አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ጥር 4፣ 2010 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የፌደራል ቤቶች ኮርፖሬሽን በአዲስ አበባ ከ16 ሺህ በላይ ቤቶችን ሊገነባ መሆኑን አስታወቀ።   ኮርፖሬሽኑ ለቤቶቹ የግንባታ ስራ የዲዛይን ክለሳ፣ የአዳዲስ ዲዛይኖችና የአፈር ምርመራ ስራዎችን ለማከናወን ከተመረጡ ድርጅቶች ጋር ዛሬ ተፈራርሟል።   ኮርፖሬሽኑ ስምምነቱን የተፈራረመው ኖሚ ኢንጂነሪንግ ኃላፊነቱ የወሰነ የግል ማህበር እና ጂ አይ አማካሪ […]

ለጀርባ ህመም የሚዳርጉን የየእለት ተግባራት…

አዲስ አበባ፣ ጥር 3፣ 2010 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የጀርባ ህመም በአሁኑ ጊዜ በዓለም ዙሪያ በርካታ ሰዎችን እያጠቃ ሲሆን፥ በቅርብ የተሰራ ጥናት ደግሞ ከዓለም ህዝብ ውስጥ ግማሽ ያክሉ በጀርባ ህመም እንደተጠቃ ያመለክታል።   በቅርቡ በአሜሪካ በ2 ሺህ ሰዎች ላይ በተሰራ የዳሰሳ ጥናትም በጥናቱ ላይ ከተሳተፉት ውስጥ 52 በመቶዎቹ ለጀርባ ህመም እንደተጋለጡ ተለይቷል።   […]

አንድ እስረኛ : ሁለት ፖሊሶችን ገድሎ ሌሎች ሦስት ሰዎችን አቁስሎ

ዛሬ ጥር 4 ቀን 2010 ዓ.ም. በጋምቤላ ከተማ አንድ እስረኛ ከማረፊያ ቤት ወደ ፍርድ ቤት እየተወሰደ እያለ አጃቢ ከሆኑት ፖሊሶች የአንዱን መሳሪያ በመንጠቅ ሁለት ፖሊሶችን ገድሎ ሌሎች ሦስት ሰዎችን አቁስሎ ሊሸሽ ሲል በክልሉ የፀጥታ ኃይሎች መገደሉን የጋምቤላ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አቶ አከነ ኦፓዳ ለሪፖርተር ገልጸዋል፡፡

ትራምፕ ስለ ስደተኞች በተናገሩት ወቀሳ እየደረሰባቸው ነው

“ለምንድነው ይህን ሁሉ ሕዝብ ከ’ቆሻሻ’ ሃገራት ይዘን የተቀመጥነው?” ሲሉ የአሜሪካው ፕሬዚደንት ዶናልድ ትራምፕ ከሕግ አውጭዎች ጋር በነበራቸው ውይይት መናገራቸውን ዋሽንግተን ፖስት የተሰኘው ጋዜጣ ዘገበ።   ይህን ያሉት ከሄይቲ፣ ከአልሳልቫዶር እንዲሁም ከአፍሪካ ሃገራት የሚመጡ ግለሰቦችን በተመለከተ ንግግር ሲያደርጉ ነበር።   ዋይት ሃውስ ሁኔታው መፈጠሩን አልካደም፤ ሌሎች የሃገሪቱ መገናኛ ብዙሃንም ጉዳዩን እየዘገቡት […]

ጎርፍ በዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ኮንጎ የ45 ሰዎች ህይወትን ቀጠፈ

በዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ኮንጎ ለቀናት የጣለው ዝናብ ያስከተለው ጎርፍ 45 ሰዎችን ገድሏል።   የአገሪቱ ቀይ መስቀል ማህበር እንዳስታወቀው ለቀናት የቆየ ዝናብ የቀጠቀጣት ዋና ከተማዋ ኪኒሻሳ በጎርፍ አደጋው 5 ሺህ ሰዎች ቤት አልባ ሆነውባታል።   ከሳምንት በፊት መጣል የጀመረው ሀይለኛ ዝናብ በከተማዋ ቤቶችን ያፈራረሰ ሲሆን፥ የመሬት መደርመስንም አስከትሏል።   የጎርፍ አደጋው አሁን […]

ዓለም አቀፍ ጉዲፈቻን ማገድ አዋጭ ነው?

የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ከቀናት በፊት የውጭ ጉዲፈቻን የሚያግድ አዋጅ አፅድቋል። የአዋጁን መፅደቅ ተከትሎ ቀጣዩ እርምጃ ምን ይሆናል? እገዳውስ የሚያዋጣ አካሄድ ነው ወይ? የሚሉ ጥያቄዎች ተነስተዋል። ከዚህ ውሳኔ ላይ የተደረሰው በጉዲፈቻ ወደ ተለያዩ አገራት የሚሄዱ ህፃናት ለማንነት ቀውስና ለተለያዩ ጉዳቶች እየተጋለጡ በመሆናቸው እንደሆነ መንግሥት ገልጿል ችግሩ በጉዲፈቻ ወደ ውጭ አገራት […]