Day: January 11, 2018

ጥቁር አዝሙድ የሚሰጣቸው የጤና በረከቶች

በቤት ውስጥ የሚዘጋጅ • ለሆድ ትላትል ሁለት የሻይ ማንኪያ የጥቁር አዝሙድ ፍሬ ከግማሽ ኩባያ ሎሚ ጋር በመቀላቀል ይህን ውህድ ያሙቁት። ከዚያም ቡርሽ ወይም ሌላ ነገር በመጠቀም የሆድና ጉበትዎን አካባቢ ይሹት።   • ለፀጉር መሳሳት እና ያለ ዕድሜ ሽበት በመጀመሪያ ፀጉርዎን ይታጠቡ ከዚያም በቂ የሆነ የኦሊቭ ዘይት ከጥቁር አዝሙድ ዘይት ጋር […]

በመዲናዋ የኩላሊት ህክምናን በአንድ ቦታ የሚሰጥ ማዕከል ሊቋቋም ነው

በአዲስ አበባ ሁሉንም የኩላሊት ህክምናዎች በአንድ ቦታ ለመስጠት የሚያስችል ማዕከል ሊያቋቁም መሆኑን የጤና ጥበቃ ሚኒስቴር አስታወቀ።   በመላው ዓለም ግማሽ ቢሊዮን ህዝብ ጽኑ የኩላሊት ህመምተኞች ሲሆኑ፥ ከዚህ ውስጥ 78 በመቶ ያህሉ በታዳጊ አገራት እንደሚገኙ የዓለም የጤና ድርጅት ከአንድ ዓመት በፊት ያወጣው መረጃ ያስረዳል።   ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ የመጣው የኩላሊት […]

የአለም ጤና ድርጅት ዋ/ዳይሬክተር ዶ/ር ቴድሮስ በኬንያ ጉብኝት እያደረጉ ነው By Getu Temesgen – January 11, 201840 0

የአለም ጤና ድርጅት ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር ቴድሮስ አድሃኖም በኬንያ ለሁለት ቀን የሚቆይ ይፋዊ የስራ ጉብኝት እያደረጉ እንደሆነ ተነገረ፡፡ የዋና ዳይሬክተሩ ጉብኝት የአለም ጤና ድርጅት በጤናው ዘርፍ ከኬንያ ጋር ያለውን ትብብር ለማጠናከር ያለመ ነው ተብሏል፡፡   ድርጅቱ የጤና ተደራሽነት ለሁሉም በሚለውን እቅድ ለማሳካት ከኬንያ ጋር ያለውን አጋርነት እንደሚያጎለብት ዶ/ር ቴድሮስ አድሃኖም […]

ቦትስዋና የቡሺሪ ቤተ-ክርስቲያንን ዘጋች

ቦትስዋና በአየር ላይ መራመድ እችላለሁ የሚሉትን አወዛጋቢውን እራሳቸውን ነብይ ብለው የሚጠሩትን የማላዊ ዜጋ ቤተ-ክርስቲያን ዘጋች። ”የታአምር ገንዘብ” ከተሰኘ ድርጊት ጋር በተያያዘ በተፈጠረ ስጋት ምክንያት የሃገሪቱ መንግሥት የእረኛ ቡሺሪ ቤተ-ክርስቲያን እድትዘጋ ማድረጉን አረጋግጧል። ግለሰቡ ወደ ቦትስዋና እንዳይገቡ ከተከለከሉ ከወራት በኋላ የተወሰደው የመዝጋት እርምጃን ቤተ-ክርስቲያኗን በመቃወም አቤቱታ እንዳቀረበች ተዘግቧል። ቡሺሪ ሊካሄድ በነበረ […]

በቀለ ገርባ እና ሌሎችም ተከሳቾች እስር ተፈረደባቸው

በቀለ ገርባ እና ሌሎችም ተከሳቾች እስር ተፈረደባቸው የኦሮሞ ፌዴራሊስት (ኦፌኮ) ኮንግረስ ከፍተኛ አመራር የሆኑትን አቶ በቀለ ገርባን ጨምሮ አራት ተከሳሾች ችሎትን ተዳፍራችኋል በሚል እስከ ስድስት ወራት የሚደርስ የእስር ፍርድ ተላልፎባቸዋል። የተከሰሱት አራቱ የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረስ (ኦፌኮ) አመራሮች የሆኑት አቶ በቀለ ገርባ፣ አቶ ደጀኔ ጣፋ፣ አቶ ጉርሜሳ አያኖ እና አቶ አዲስ […]

ዶክተር ደብረጺዮን ገብረ ሚካኤልን የወሲብ ቅሌት ይፋ ሆነ

የሕወሃት ሊቀመንበር ዶክተር ደብረጺዮን ገብረ ሚካኤልን የወሲብ ቅሌት የሚያሳይ ማስረጃ ይፋ ሆነ። ዶክተር ደብረጺዮን በወሲብ ጉዳይ ላይ የኢሜልና የኢንተርኔት ግንኙነትን የሚያጋልጥ መረጃ ተሰብሮ ወጥቷል። በወጣው መረጃ ላይ ዶክተር ደብረጺዮን ዘወትር የሚጎበኟቸውን የወሲብ ድረገጾች፣ከዝሙት አዳሪዎች ጋር ያደረጓቸውን ግንኙነቶችና ሌሎች ቅሌቶች ይፋ ሆነዋል።   የትግራይ ክልልን እንዲመሩ ትላንት የተሰየሙት ዶክተር ደብረጺዮን ገብረሚካኤል […]

እነ አቶ በቀለ ገርባ የ6 ወራት ተጨማሪ እስራት ተወሰነባቸው

እነ አቶ በቀለ ገርባ የ6 ወራት ተጨማሪ እስራት ተወሰነባቸው አቶ በቀለ ገርባን ጨምሮ የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረስ አመራር አባላት የሆኑ ተከሳሾች ፍርድ ቤትን ደፍራችኋል በሚል የ6 ወራት ተጨማሪ የእስራት ቅጣት ተወሰነባቸው። ውሳኔው የተለለፈው የፌደራሉ ከፍተኛው ፍርድ ቤት 4ኛ ወንጀል ችሎት የራሱን ውሳኔ በመሻር ጠቅላይ ሚኒስትር ሃይለማርያም ደሳለኝን ጨምሮ ከፍተኛ የመንግስት ባለስልጣናት […]

በአምቦ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ተጎዱ

በአምቦ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ተጎዱ በአምቦ ዩኒቨርስቲ በተነሳ ተቃውሞ ተማሪዎች መጎዳታቸው ታወቀ። ባለፈው እሁድ የገና በአል ላይ በምግብ አዳራሽ ውስጥ የተቀሰቀሰውን ተቃውሞ ተከትሎ ግጭት መፈጠሩ የታወቀ ሲሆን እስከትላንት ድረስም መቀጠሉ ታውቋል። በዩኒቨርስቲው የሰፈረው የአጋዚ ሰራዊት ተማሪዎች ላይ ክፈኛ ድብደባ መፈጸሙን ተከትሎ የዩኒቨርስቲው ፕሬዝዳንት ለትምህርት ሚኒስቴር የቅሬታ ደብዳቤ መላካቸውን የደረሰን መረጃ ያመለክታል። […]

በዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ የ45 ሰዎች ሕይወት አለፈ

በዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ ርዕሰ መዲና ኪንሻሳ በደረሰ የጎርፍ አደጋ የ45 ሰዎች ሕይወት አለፈ። በአደጋው ከሞቱት ውስጥ አምስቱ የአንድ ቤተሰብ አባላት መሆናቸው ታውቋል። ከአፍሪካ ከተሞች በሕዝብ ብዛት በሶስተኛ ደረጃ ላይ የምትገኘውና 12 ሚሊየን ያህል ሕዝብ የሚኖርባት የኮንጎዋ ርዕሰ መዲና ኪንሻሳ ነዋሪዎች የአደጋው ሰለባ የሆኑት ለ5 ቀናት ያህል ሳያቋርጥ የጣለው ከፍተኛ ዝናብ […]

ሴቶች የሽንት ቧንቧ ኢንፌክሽኖችን የሚከላከሉበት ዘዴዎች

  1) የብልት ንፅህና መጠበቅ 2) በየእለቱ ቀለል ባለ ሳሙና እና ውሃ በሚገባ መታጠብ በጣም ጠቃሚ ነው። 3) ከወሲብ በኋላ ሽንት መሽናት የሽንት ቧንቧ ኢንፌክሽንን ይከላከላል። እርግዝናን ግን አይከላከልም።   • አይነምድር ከተወጣ በኋላ ወደ ፊንጢጣ ባለው አቅጣጫ ማፅዳት ወይም መጥረግ አስፈላጊ ነው። ይህም ብልቱ በፊንጢጣ ባለው ቆሻሻ እንዳይበከል ይረዳል። […]